የእኛ ራዕይ የተለጠፈበት ቀን by admin የእኛ ራዕይ: የአካባቢ ጥበቃ ዘላቂነትን በማረጋገጥ፣ የደንና የዱር እንስሳት ሃብትን በአግባቡ በመጠበቅና በማልማት፣ በ2017 ለሰውና ለዱር እንስሳት መኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ ተፈጥሮ ማየት፤