የዱር እንስሳት ጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና
በዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ስር ከተካተቱ ተግባርና ሀላፊነቶች ዉስጥ የሚከተሉት በጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና የሚጠቃለሉ ናቸዉ። ለህብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ስለ ጥብቅ ስፍራዎችና ብዝሃ ህይዎት
ተጨማሪ እወቅበዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ስር ከተካተቱ ተግባርና ሀላፊነቶች ዉስጥ የሚከተሉት በጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና የሚጠቃለሉ ናቸዉ። ለህብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ስለ ጥብቅ ስፍራዎችና ብዝሃ ህይዎት
ተጨማሪ እወቅየዱር እንስሳት የሚሰጡትን ጥቅም በመለየት በዘላቂነት ለጥቅም እንዲውሉ ማድረግ በዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም ዋና የስራ ሂደት ስር ትኩረት የሚሰጠዉ ዋና ተግባር ነዉ።
ተጨማሪ እወቅበአማራ ክልል የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች የሚተገበሩትና የሚተዳደሩት በኢፌዲሪ የዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 544/1999 ፤ እንዲሁም የዱር እንስሳት ልማት ፣
ተጨማሪ እወቅየዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ስትራቴጅያዊ የትኩረት መስኮች፡– የዱር እንስሳትና መኖሪያ አካባቢያቸዉን ጥበቃና ልማት ቀጣይነት ማረጋገጥ የዱር እንስሳት ጥበቃ ቦታዎች የሳይንሳዊ ምርምርና የትምህርት ማዕከልና ህያዉ ቤተሙከራ
ተጨማሪ እወቅሀ) በክልሉ በተቋቋሙና በሚቋቋሙ ብሄራዊ ፓርኮችና ሌሎች የዱር እንስሳት ጥበቃ ስፍራዎችን ያጠናል፤ ይከልላል፤ ህገዊ ሰዉነት ያሰጣል፤ ይመዘግባል ያስተዳድራል፡፡ ለ) የክልሉን ስርዓተምህዳር ወይም ኢኮሲሲተም በሚወክሉ የተለያዩ
ተጨማሪ እወቅ