ወደ አ.ደ.ዱ.ጥ.ል.ባ እንኳን በደህና መጡ!
የእኛ ራዕይ
የአካባቢ ጥበቃ ዘላቂነትን በማረጋገጥ፣ የደንና የዱር እንስሳት ሃብትን በአግባቡ በመጠበቅና በማልማት፣ በ2017 ለሰውና ለዱር እንስሳት መኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ ተፈጥሮ ማየት
የአደዱጥልባ ዋና የስራ ሂደቶች
የአካባቢ ፈቃድ፣ ምርመራና ቁጥጥር
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት (አብክመ) የአካባቢ፣ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን (አደዱጥልባ) በክልል፣ በዞን፣ በወረዳና በጥብቅ ስፍራዎች ደረጃ የተዋቀረ ሲሆን በክልል ደረጃ ከሚተገበሩ ዋና
Learn More
የህብረተሰብ ግንዛቤ ማሳደግና የመረጃ ተደራሽነት
የአካባቢ ፣ የደን እና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን ዋና የሥራ ሂደቶች መካከል የህብረተሰቡ ግንዛቤ ማሳደግ እና የመረጃ ተደራሽነት አንዱ ሂደት ሲሆን የሚተገበረውም በተመሳሳይ ስም
Learn More
የደን ጥበቃ እና ልማት
እነዚህ በአካባቢ ደንና ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን የደን ጥበቃና ልማት ዳይሬክቶሬት ዋና የትኩረት አቅጣጫዎች ናቸዉ፡፡
የደን ልማት እና ጥበቃ
የደን ዘርፍ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያደርሰውን አሉታዊ ተፅዕኖ ለመቋቋም ትልቅ ሚና የሚጫወት በመሆኑና በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ በደን መመናመን ምክንያት እየተከሰተ ያለውን አካባቢያዊ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን
ተጨማሪ እወቅ
የደን ምርቶች አጠቃቀም እና ቁጥጥር
በክልሉ ውስጥ የተካሄደውን የደን ሃብት ውጤቶች ዝውውር ይከታተላል ይቆጣጠራል፤ በክልሉ ውስጥ ያሉትን ደኖች በባለቤነት ይዞታና ከሚሰጡት ጠቀሜታ አንጻር የሚለይበት መረጃ ሰባስቦ ያደራጃል፡ በክልሉ ውስጥ ያሉትን
ተጨማሪ እወቅ
ደንቦችን እና መመሪያዎችን ማውጣት
የደን ዘርፍ የክልሉን እና የአገሪቱን ኢኮኖሚያዊ ልማት እንዲያበረክት የሚፈለግ ከሆነ የደን ልማት ፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም በአግባቡ እና በዝርዝር መመሪያዎችን እና ደንቦችን በመጠቀም መተዳደር አለበት፡፡
ተጨማሪ እወቅየዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም
የዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም በአማራ ክልል የአካባቢ ፣ የደን እና የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን ዉስጥ ከዋና የትኩረት አቅጣጫዎች የሚካተት ነዉ።
የዱር እንስሳት ሀብት ልማትና ጥበቃ
በአማራ ክልል የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች የሚተገበሩትና የሚተዳደሩት በኢፌዲሪ የዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 544/1999 ፤ እንዲሁም የዱር እንስሳት ልማት ፣
ተጨማሪ እወቅ
የዱር እንስሳት ሀብት አጠቃቀም
የዱር እንስሳት የሚሰጡትን ጥቅም በመለየት በዘላቂነት ለጥቅም እንዲውሉ ማድረግ በዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም ዋና የስራ ሂደት ስር ትኩረት የሚሰጠዉ ዋና ተግባር ነዉ።
ተጨማሪ እወቅ
የዱር እንስሳት ጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና
በዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ስር ከተካተቱ ተግባርና ሀላፊነቶች ዉስጥ የሚከተሉት በጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና የሚጠቃለሉ ናቸዉ። ለህብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ስለ ጥብቅ ስፍራዎችና ብዝሃ ህይዎት
ተጨማሪ እወቅ