የዱር እንስሳት ጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና

የዱር እንስሳት ጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና

በዱር እንስሳት ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክቶሬት ስር ከተካተቱ ተግባርና ሀላፊነቶች ዉስጥ የሚከተሉት በጥናት፣ ትምህርትና ስልጠና የሚጠቃለሉ ናቸዉ።

  • ለህብረተሰቡና ባለድርሻ አካላት ስለ ጥብቅ ስፍራዎችና ብዝሃ ህይዎት ሃብትና የዱር እንስሳት ጥበቃ፤ ልማትና ዘላቂ አጠቃቀም ወቅታዊ መረጃ ተደራሽ በማድረግ ግንዛቤውንና ተሳትፎውን ማሳደግ
  • የጥብቅ ስፍራ የሰዉ ሃይል አቅም በአጭርና በረዥም ጊዜ ስልጠና ማጎልበት በመሰረተልማት ማስፋፋት፤ የብዝሃ ሕዎት፣ የቱሪዝምና ሌሎች ሃብቶችን ማጥናት፣ ክትትልና ቆጠራ ማካሄድ
  • መዳረሻዎችንና መስህብ ቦታዎችን ማስተዋወቅ፤ መረጃዎችን ለሚመለከታቸዉ ተደራሽ ማድረግና አለማቀፋዊ፤ አገራዊና አካባቢያዊ ፋይዳቸዉን ማስፋትና ፍትሃዊ አገልግሎት እነዲሰጥ ማስቻልና ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ፡፡

Related Posts

አካባቢ የሚለውን የአማርኛ ቃል የሚወክለው የእንግሊዘኛ ቃል “ኢንቫይሮመንት” ፍቺው ኢንቫይሮነር (Environner)ከሚለው የፈረንሳይኛ ቃል የተወሰደ ሲሆን በዙሪያችን የሚገኙ ነገሮችን ያጠቃለለ ማለት ነው፡፡ ይህም በቁሳዊው ዓለም ውስጥ

ተጨማሪ እወቅ
የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ የትኩረት መስኮች

የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ የትኩረት መስኮች

የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ስትራቴጅያዊ የትኩረት መስኮች፡– የዱር እንስሳትና መኖሪያ አካባቢያቸዉን ጥበቃና ልማት ቀጣይነት ማረጋገጥ የዱር እንስሳት ጥበቃ ቦታዎች የሳይንሳዊ ምርምርና የትምህርት ማዕከልና ህያዉ ቤተሙከራ

ተጨማሪ እወቅ
የዱር እንስሳት ሀብት ልማትና ጥበቃ

የዱር እንስሳት ሀብት ልማትና ጥበቃ

በአማራ ክልል የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ሥራዎች የሚተገበሩትና የሚተዳደሩት በኢፌዲሪ የዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃና አጠቃቀም አዋጅ ቁጥር 544/1999 ፤ እንዲሁም የዱር እንስሳት ልማት ፣

ተጨማሪ እወቅ
የዱር እንስሳት ሀብት አጠቃቀም

የዱር እንስሳት ሀብት አጠቃቀም

የዱር እንስሳት የሚሰጡትን ጥቅም በመለየት በዘላቂነት ለጥቅም እንዲውሉ ማድረግ በዱር እንስሳት ልማት ፣ ጥበቃ እና አጠቃቀም ዋና የስራ ሂደት ስር ትኩረት የሚሰጠዉ ዋና ተግባር ነዉ።

ተጨማሪ እወቅ

Related Videos

3 years ago

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *