ተልእኳችን

ተልእኳችን

በሳይንሳዊ እውቀት ላይ ተመስርቶ በክልሉ አካባቢን የሚጎዱና የሚበክሉ ተግባራትን በመከታተል፣ በመመርመርና በመቆጣጠር፣ የብዝሃ ህይዎት ሃብት መመናመንን በመከላከል የቀጣዩን ትውልድ የመወሠንና የመጠቀም መብት ሣይጋፋ በዘመኑ ላለው ትውልድ የተሻለ ጥቅም መስጠት የሚያስችል ዘላቂና ህጋዊ የአካባቢ፣ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ሥርዓትን ማስፈን፡፡

Related Posts

አካባቢ የሚለውን የአማርኛ ቃል የሚወክለው የእንግሊዘኛ ቃል “ኢንቫይሮመንት” ፍቺው ኢንቫይሮነር (Environner)ከሚለው የፈረንሳይኛ ቃል የተወሰደ ሲሆን በዙሪያችን የሚገኙ ነገሮችን ያጠቃለለ ማለት ነው፡፡ ይህም በቁሳዊው ዓለም ውስጥ

ተጨማሪ እወቅ
እኛ ማን ነን

እኛ ማን ነን

ይህ ድር ጣቢያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ ደንና ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን ነው ፡፡ ዋና መስሪያ ቤታችን የሚገኘው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና

ተጨማሪ እወቅ

እሴቶች

የአካባቢ ደህንነትና ዘላቂነትን ማረጋገጥ፣ የህብረተሰብ ተጠቃሚነት፣ የብዝሀ ህይዎት ሃብትን መንከባከብ፣ ለለውጥ ዝግጁነት፣ የሙያ ፍቅር፣ ታታሪነትና ውጤታማነት፣ የላቀ አገልግሎት፣ አሳታፊነት፣ የህግ የበላይነት

ተጨማሪ እወቅ

የባለስልጣኑ ኃላፊ መልእክት

     የባለስልጣኑ ኃላፊ መልእክት  የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢና ደን ጥበቃ ባለስልጣን  በሳይንሳዊ እውቀት ላይ ተመስርቶ በክልሉ አካባቢን የሚጎዱና የሚበክሉ ተግባራትን በመከታተል፣ በመመርመር፣ በመቆጣጠርና

ተጨማሪ እወቅ

Related Videos

3 years ago

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *