- በክልሉ ውስጥ የተካሄደውን የደን ሃብት ውጤቶች ዝውውር ይከታተላል ይቆጣጠራል፤
- በክልሉ ውስጥ ያሉትን ደኖች በባለቤነት ይዞታና ከሚሰጡት ጠቀሜታ አንጻር የሚለይበት መረጃ ሰባስቦ ያደራጃል፡
- በክልሉ ውስጥ ያሉትን የመንግስትና የግል ደኖችን ኢኮኖሚያዊ፣ማህበራዊ እና አኮሎጂያዊ ጠቀሜታ ግምት ውስጥ ያስገባ ጥናት ያጠናል፤
- የደን ዘርፉ ከሀገር ውስጥ ገበያ እና ከኢንዱስትሪ ጋር በማስተሳሰር እንዲሁም ወደ ውጭ የሚላኩ የደን ምርቶችን የምርት ጥራት በማስጠበቅ ለአጠቃላይ ኢኮኖሚ (GDP) እድገት አስተዋጽኦ እንዲኖረው ይሰራል፤
የደን ምርቶች አጠቃቀም እና ቁጥጥር