የአካባቢ ፈቃድ፣ ምርመራና ቁጥጥር

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት (አብክመ) የአካባቢ፣ የደንና የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን (አደዱጥልባ) በክልል፣ በዞን፣ በወረዳና በጥብቅ ስፍራዎች ደረጃ የተዋቀረ ሲሆን በክልል ደረጃ ከሚተገበሩ ዋና

ተጨማሪ እወቅ

የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ የትኩረት መስኮች

የዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ስትራቴጅያዊ የትኩረት መስኮች፡– የዱር እንስሳትና መኖሪያ አካባቢያቸዉን ጥበቃና ልማት ቀጣይነት ማረጋገጥ የዱር እንስሳት ጥበቃ ቦታዎች የሳይንሳዊ ምርምርና የትምህርት ማዕከልና ህያዉ ቤተሙከራ

ተጨማሪ እወቅ

የዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ዳራክቶሬት ተግባርና ሃለፊነት

ሀ) በክልሉ በተቋቋሙና በሚቋቋሙ ብሄራዊ ፓርኮችና ሌሎች የዱር እንስሳት ጥበቃ ስፍራዎችን ያጠናል፤ ይከልላል፤ ህገዊ ሰዉነት ያሰጣል፤ ይመዘግባል ያስተዳድራል፡፡ ለ) የክልሉን ስርዓተምህዳር ወይም ኢኮሲሲተም በሚወክሉ የተለያዩ

ተጨማሪ እወቅ

የ CRGE ራዕይ እና ምሰሶዎች

የ CRGE (የአየር ንብረት መቋቋም አረንጓዴ አረንጓዴ) ራዕይ አገሪቱን በ 2025 በአየር ንብረት መቋቋም በሚችል አረንጓዴ ኢኮኖሚ መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ ማሰለፍ ነው፡፡ ለአየር

ተጨማሪ እወቅ

እሴቶች

የአካባቢ ደህንነትና ዘላቂነትን ማረጋገጥ፣ የህብረተሰብ ተጠቃሚነት፣ የብዝሀ ህይዎት ሃብትን መንከባከብ፣ ለለውጥ ዝግጁነት፣ የሙያ ፍቅር፣ ታታሪነትና ውጤታማነት፣ የላቀ አገልግሎት፣ አሳታፊነት፣ የህግ የበላይነት

ተጨማሪ እወቅ

ተልእኳችን

በሳይንሳዊ እውቀት ላይ ተመስርቶ በክልሉ አካባቢን የሚጎዱና የሚበክሉ ተግባራትን በመከታተል፣ በመመርመርና በመቆጣጠር፣ የብዝሃ ህይዎት ሃብት መመናመንን በመከላከል የቀጣዩን ትውልድ የመወሠንና የመጠቀም መብት ሣይጋፋ በዘመኑ ላለው

ተጨማሪ እወቅ

የእኛ ራዕይ

የእኛ ራዕይ: የአካባቢ ጥበቃ ዘላቂነትን በማረጋገጥ፣ የደንና የዱር እንስሳት ሃብትን በአግባቡ በመጠበቅና በማልማት፣ በ2017 ለሰውና ለዱር እንስሳት መኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ ተፈጥሮ ማየት፤

ተጨማሪ እወቅ

እኛ ማን ነን

ይህ ድር ጣቢያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአካባቢ ደንና ዱር እንስሳት ጥበቃና ልማት ባለስልጣን ነው ፡፡ ዋና መስሪያ ቤታችን የሚገኘው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዋና

ተጨማሪ እወቅ

የዋና ዳይሬክተሩ መልዕክት

አካባቢ ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉ ቁሳዊና ስነ–ልቦናዊ ፍላጐቶች ምንጭ ነው፡፡ እነዚህ ፍላጐቶች በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ መንገድ ይሳኩ ዘንድ ደህንነቱ የተጠበቀ አካባቢ በእጅጉ ያስፈልጋል፡፡ አካባቢ ከምንተነፍሰው አየር

ተጨማሪ እወቅ